የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ኅዳር ገጽ 2
  • ከኅዳር 1-7

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 1-7
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ኅዳር ገጽ 2

ከኅዳር 1-7

ኢያሱ 18–19

  • መዝሙር 12 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ ምድሪቱን ያከፋፈለበት ጥበብ የሚንጸባረቅበት መንገድ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢያሱ 18:1-3—እስራኤላውን ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ ያለውን ክልል ለመቆጣጠር እንዲዘገዩ ያደረጋቸው ምን ሊሆን ይችላል? (it-1 359 አን. 5)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢያሱ 18:1-14 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ ምሥራች—መዝ 37:10, 11 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • መመሥከር፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 2 2021⁠ን አበርክት። (th ጥናት 1)

  • መመሥከር፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 11)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 76

  • “ለምታሳዩት ፍቅር ይሖዋን እናመሰግናለን”፦ (15 ደቂቃ) አንድ ሽማግሌ በውይይት የሚያቀርበው። ‘ስለ እናንተ አምላክን ሁልጊዜ እናመሰግናለን’ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። “የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?” ከተባለው ተከታታይ ርዕስ ላይ ትኩረት የሚስቡ አንድ ወይም ሁለት ነጥቦች ጥቀስ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 15 አን. 15-17፣ ሣጥን 15ሀ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 122 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ