ከኅዳር 8-14
ኢያሱ 20–22
መዝሙር 120 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በአንድ ወቅት ከተፈጠረው አለመግባባት የምናገኘው ትምህርት”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ኢያሱ 21:43, 44—ከእስራኤላውያን የጦርነት ግስጋሴ የተረፉና በእነሱ ቁጥጥር ሥር ያልወደቁ ብዙ ከነአናውያን ቢኖሩም በጥቅሱ ላይ የሚገኘው ሐሳብ እውነት ነው የምንለው ለምንድን ነው? (it-1 402 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢያሱ 20:1–21:3 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ መጽሐፍ ቅዱስ—ራእይ 21:3, 4 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 12)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 15 አን. 18-23
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 121 እና ጸሎት