የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ኅዳር ገጽ 6
  • ከኅዳር 22-28

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 22-28
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ኅዳር ገጽ 6

ከኅዳር 22-28

መሳፍንት 1–3

  • መዝሙር 126 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በድፍረትና በብልሃት ጀብዱ የፈጸመው ሰው ታሪክ”፦ (10 ደቂቃ)

    መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • መሳ 2:10-12—ይህ ለእኛ የማስጠንቀቂያ ምሳሌ የሚሆነን እንዴት ነው? (w05 1/15 24 አን. 7)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) መሳ 3:12-31 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • “በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—በጸሎት አማካኝነት የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ—ጸሎት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 02 ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 1-3 (th ጥናት 11)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 53

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—አገልግሎትህን በጥሩ መንገድ አከናውን፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች ወደ መድረኩ እንዲወጡ ካደረግክ በኋላ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ ለአገልግሎት መዘጋጀት የምንችለው እንዴት ነው? አገልግሎት ስንወጣ አለባበሳችንና ፀጉራችን ምን ዓይነት መሆን አለበት? አገልግሎት ላይ ምን ዓይነት ምግባር ማሳየት አለብን?

  • “የመስክ አገልግሎት ስምሪት ስብሰባዎችን ውጤታማ ለማድረግ የሚረዱ ነጥቦች”፦ (10 ደቂቃ) የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በውይይት የሚያቀርበው። የመስክ አገልግሎት ስምሪት ስብሰባ ከመጀመሩ ቀድሞ መድረስ አስፈላጊ የሆነው ለምን እንደሆነ አድማጮች ሐሳብ እንዲሰጡ ጠይቅ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 16 አን. 9-13፣ ሣጥን 16ሀ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 29 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ