ከኅዳር 29–ታኅሣሥ 5
መሳፍንት 4–5
መዝሙር 137 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ሁለት ሴቶችን ተጠቅሞ ሕዝቡን አዳነ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
መሳ 5:20—ከዋክብት ከሰማይ ሆነው ለባርቅ የተዋጉለት እንዴት ነው? (w05 1/15 25 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 2 2021ን አበርክት። (th ጥናት 1)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። (th ጥናት 4)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w06 3/1 28-29—ጭብጥ፦ ‘ሴቶች በጉባኤ ውስጥ ዝም ማለት’ የሚጠበቅባቸው ከምን አንጻር ነው?—1ቆሮ 14:34 (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“እህቶች ተጨማሪ ነገር ለማከናወን መጣጣር የሚችሉት እንዴት ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ‘በጌታ ሆነው በትጋት የሚሠሩ ሴቶች’ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 16 አን. 14-20፣ ሣጥን 16ለ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 27 እና ጸሎት