የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ኅዳር ገጽ 13
  • ከታኅሣሥ 20-26

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 20-26
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ኅዳር ገጽ 13

ከታኅሣሥ 20-26

መሳፍንት 10–12

  • መዝሙር 127 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “መንፈሳዊ ሰው የሆነው ዮፍታሔ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • መሳ 11:1—ዮፍታሔ ዲቃላ ልጅ እንዳልሆነ እንዴት እናውቃለን? (it-2 26)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) መሳ 10:1-18 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም፤ ውይይቱን ለመጀመር ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን አመለካከት አለህ? የተባለውን ትራክት እንደ መግቢያ አድርገህ ተጠቀም። (th ጥናት 1)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። (th ጥናት 4)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 02 ነጥብ 5 (th ጥናት 3)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 138

  • ከወጣትነት ጀምሮ ራስን ለይሖዋ ወስኖ ማገልገል፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ሥልጠና ያለውን ጥቅም በተመለከተ ከዚህ ቪዲዮ ምን ትምህርት አግኝታችኋል? በልጅነት ራስን ለይሖዋ መወሰን ያለውን ጥቅም በተመለከተ ምን ትምህርት አግኝታችኋል? በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ለማገልገል ራስን ማቅረብ ስላለው ጥቅምስ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 17 አን. 15-21

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 55 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ