የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ኅዳር ገጽ 14
  • ከታኅሣሥ 27, 2021–ጥር 2, 2022

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 27, 2021–ጥር 2, 2022
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ኅዳር ገጽ 14

ከታኅሣሥ 27, 2021–ጥር 2, 2022

መሳፍንት 13–14

  • መዝሙር 134 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ወላጆች፣ ከማኑሄና ከሚስቱ ምን ትምህርት ማግኘት ይችላሉ?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • መሳ 14:2, 3—ፍልስጤማዊቷ ሴት የሳምሶንን ‘ልብ የማረከችው’ ወይም ለእሱ ተስማሚ የሆነችው በምን መንገድ ነው? (w05 3/15 26 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) መሳ 14:5-20 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • “በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁ ራሳቸውን በመንፈሳዊ እንዲመግቡ እርዷቸው”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን እርዷቸው—ራሳቸውን በመንፈሳዊ እንዲመግቡ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 02 ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ (th ጥናት 17)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 110

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 18 አን. 1-8፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 148 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ