የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ጥር ገጽ 4
  • ከጥር 17-23

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥር 17-23
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ጥር ገጽ 4

ከጥር 17-23

መሳፍንት 20–21

  • መዝሙር 47 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የይሖዋን መመሪያ ለማግኘት ጥረት ማድረጋችሁን አታቋርጡ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • መሳ 20:16—ወንጭፍ በጥንት ጊዜ ለጦርነት ጥቅም ላይ የዋለው እንዴት ነበር? (w14 5/1 11 አን. 4-6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) መሳ 20:1-13 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 5)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 17)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 03 ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 1-3 (th ጥናት 4)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 5

  • “ፍጥረት በይሖዋ ጥበብ ላይ ያለንን እምነት ያጠናክርልናል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ንድፍ አውጪ አለው? ጉንዳኖች የትራፊክ መጨናነቅን የሚከላከሉበት መንገድ እና ንድፍ አውጪ አለው? የንቦች የበረራ ጥበብ የተባሉትን ቪዲዮዎች አጫውት። አድማጮች jw.org ላይ የሚገኘውን “ንድፍ አውጪ አለው?” የሚለውን ዓምድ በቤተሰብ አምልኳቸው ላይ እንዲጠቀሙበት አበረታታ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ክፍል 5፣ ምዕ. 19 አን. 1-6፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ፣ ሣጥን 19ሀ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 87 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ