የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ጥር ገጽ 6
  • ከጥር 24-30

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥር 24-30
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ጥር ገጽ 6

ከጥር 24-30

ሩት 1–2

  • መዝሙር 108 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ታማኝ ፍቅር አሳዩ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ሩት 1:20, 21—ናኦሚ፣ ይሖዋ ሕይወቷን መራራ እንዳደረገባት የተናገረችው ለምንድን ነው? (w05 3/1 27 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ሩት 1:1-17 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) ia 43-44 አን. 5-9—ጭብጥ፦ ቤተሰብን ‘ቤተሰብ’ የሚያሰኘው ምንድን ነው? (th ጥናት 20)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 54

  • “ይሖዋ ታማኝ ፍቅር እንደሚያሳይህ እርግጠኛ ሁን”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የ2019 የአስተባባሪዎች ኮሚቴ ሪፖርት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 19 አን. 7-15

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 97 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ