የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መጋቢት ገጽ 4
  • ከመጋቢት 21-27

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 21-27
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መጋቢት ገጽ 4

ከመጋቢት 21-27

1 ሳሙኤል 16–17

  • መዝሙር 7 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ውጊያው የይሖዋ ነው”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ሳሙ 16:14—ሳኦልን ይረብሸው የነበረው መጥፎ መንፈስ “ከይሖዋ የመጣ” ነው ሊባል የሚችለው ከምን አንጻር ነው? (it-2 871-872)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ሳሙ 16:1-13 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (2 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 11)

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (3 ደቂቃ) ከዚህ በፊት የመሠከርክለትን የሥራ ባልደረባ፣ አብሮህ የሚማር ሰው ወይም ዘመድ ጋብዝ። (th ጥናት 2)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ለተቀበለ ፍላጎት ያሳየ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። (th ጥናት 4)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ለተቀበለ ፍላጎት ያሳየ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። ለግለሰቡ ድረ ገጻችንን አስተዋውቀው። (th ጥናት 20)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 150

  • “በይሖዋ እንደምንታመን የምናሳይባቸው ሦስት መንገዶች”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ስደትን የምንፈራበት ምንም ምክንያት የለም የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 22 አን. 10-22

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 13 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ