የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መስከረም ገጽ 2
  • ከመስከረም 5-11

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመስከረም 5-11
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መስከረም ገጽ 2

ከመስከረም 5-11

1 ነገሥት 9–10

  • መዝሙር 10 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋን ለጥበቡ አወድሱት”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ነገ 10:10, 14—ንጉሥ ሰለሞን ስለነበረው ወርቅ የሚገልጸው ዘገባ የተጋነነ እንዳልሆነ ምን ማስረጃ መጥቀስ ይቻላል? (w08 11/1 22 አን. 4-6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 10:1-13 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት—መዝ 37:29 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመሪያ ዘመቻ የተዘጋጀውን የውይይት ናሙና ተጠቀም። (th ጥናት 1)

  • መመሥከር፦ (5 ደቂቃ) ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመሪያ ዘመቻ በተዘጋጀው የውይይት ናሙና ጀምር፤ ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር ምዕራፍ 01⁠ን ተጠቅመህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 13)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 80

  • “ለዕለት ተዕለት ሕይወት የሚጠቅም ምክር JW.ORG ላይ መፈለግ”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው የሚያጋጥሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ለመወጣት የሚያግዛቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ምክር ለማግኘት jw.org ላይ ገብተው እንዲፈልጉ አበረታታ።

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (7 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 18 ነጥብ 6-7 እና ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 106 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ