ከመስከረም 12-18
1 ነገሥት 11–12
መዝሙር 137 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የትዳር ጓደኛችሁን በጥበብ ምረጡ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ነገ 12:21-24—ከንጉሥ ሮብዓም ታዛዥነት ምን ትምህርት እናገኛለን? (w18.06 13 አን. 5 እስከ 14 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 12:21-33 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመሪያ ዘመቻ የተዘጋጀውን የውይይት ናሙና ተጠቀም። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! የሚለውን ብሮሹር ምዕራፍ 01ን ተጠቅመህ በመጀመሪያው ውይይታችሁ ወቅት ያስጀመርከውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቀጥል። (th ጥናት 11)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 07 ነጥብ 4 (th ጥናት 8)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ትዳር—የዕድሜ ልክ ጥምረት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለጋብቻ መዘጋጀት—ክፍል 3፦ ‘ወጪያችሁን አስሉ’ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 19 ነጥብ 1-4
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 63 እና ጸሎት