የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መስከረም ገጽ 6
  • ከመስከረም 19-25

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመስከረም 19-25
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መስከረም ገጽ 6

ከመስከረም 19-25

1 ነገሥት 13–14

  • መዝሙር 21 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ባለን መርካትና ልካችንን ማወቅ—ለምን?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ነገ 14:13—ይህ ጥቅስ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረናል? (w10 7/1 29 አን. 5)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 13:1-10 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመሪያ ዘመቻ በተዘጋጀው የውይይት ናሙና ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 7)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! የሚለውን ብሮሹር ምዕራፍ 01⁠ን ተጠቅመህ በመጀመሪያው ውይይታችሁ ወቅት ያስጀመርከውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቀጥል። (th ጥናት 9)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 07 ነጥብ 5 (th ጥናት 19)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 118

  • “የኢኮኖሚ ችግርን በልበ ሙሉነት መጋፈጥ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እስከ መጨረሻው የሚጸና ቤት ገንቡ—“ባሏችሁ ነገሮች ረክታችሁ ኑሩ” የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 19 ነጥብ 5-6 እና ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 56 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ