የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መስከረም ገጽ 10
  • ከጥቅምት 10-16

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 10-16
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መስከረም ገጽ 10

ከጥቅምት 10-16

1 ነገሥት 19–20

  • መዝሙር 33 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ማጽናኛ ለማግኘት ወደ ይሖዋ ዘወር በሉ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ነገ 19:19-21—በይሖዋ አገልግሎት አዲስ የሥራ ምድብ ሲሰጠን ከዚህ ዘገባ ምን እንማራለን? (w97 11/1 31 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 19:1-14 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ መጽሐፍ ቅዱስ—ኢዮብ 26:7 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። (th ጥናት 18)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 07 ነጥብ 7 እና አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ (th ጥናት 7)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 145

  • አዎንታዊ አመለካከት ይዞ መቀጠል፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አዎንታዊ አመለካከት ይዘን ለመቀጠል የሚረዱን የትኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ናቸው? ይሖዋ ኤልያስን ያጽናናው እንዴት ነው? ይሖዋ የሚያጽናናንና አሳቢነቱን የሚያሳየን እንዴት ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 22

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 57 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ