የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 5
  • ከኅዳር 21-27

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 21-27
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 5

ከኅዳር 21-27

2 ነገሥት 9-10

  • መዝሙር 126 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በድፍረት፣ በቁርጠኝነትና በቅንዓት እርምጃ ወስዷል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ነገ 10:29, 31—ኢዩ ከፈጸመው ስህተት ምን እንማራለን? (w11 11/15 5 አን. 6-7)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ነገ 9:1-14 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 1)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በነፃ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት አብራራ፤ ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 12)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w13 5/15 8-9 አን. 3-6—ጭብጥ፦ ይሖዋና ኢየሱስ የተዉትን የቅንዓት ምሳሌ ተከተሉ። (th ጥናት 16)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 64

  • እኩዮችህ ምን ይላሉ?—ዛሬ ነገ ማለት፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አንዳንዶች ዛሬ ነገ እንዲሉ የሚያደርጋቸው ምንድን ነው? ዛሬ ነገ አለማለታችን የሚጠቅመን እንዴት ነው?

  • “ዛሬ ነገ የማለት ዝንባሌን ለማስወገድ ምን ይረዳናል?”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 28

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 19 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ