ከጥር 30–የካቲት 5
1 ዜና መዋዕል 7–9
መዝሙር 84 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በይሖዋ እርዳታ ተፈታታኝ ኃላፊነቶችን መወጣት ትችላላችሁ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ዜና 9:33—ይህ ጥቅስ ሙዚቃ በእውነተኛው አምልኮ ውስጥ ያለውን ቦታ የሚያስገነዝበን እንዴት ነው? (w10 12/15 21 አን. 6)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ዜና 7:1-13 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 16)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 20)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w21.06 3-4 አን. 3-8—ጭብጥ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁ የሚማሩትን ነገር በሥራ ላይ እንዲያውሉ እርዷቸው። (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋ ፈተናዎችን እንድንወጣ ይረዳናል”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 36
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 31 እና ጸሎት