ከየካቲት 13-19
1 ዜና መዋዕል 13–16
መዝሙር 123 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“መመሪያ መከተል ለስኬት ያበቃል”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ዜና 16:31—ሌዋውያኑ “ይሖዋ ነገሠ!” ብለው የዘመሩት ለምንድን ነው? (w14 1/15 10 አን. 14)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ዜና 13:1-14 (th ጥናት 11)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 18)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 7)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w16.01 13-14 አን. 7-10—ጭብጥ፦ “ክርስቶስ ያለው ፍቅር ግድ ይለናል።”—2ቆሮ 5:14 (th ጥናት 8)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የይሖዋ ወዳጅ ሁን—በስብሰባ ላይ በደንብ ማዳመጥ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ልጆች የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ በስብሰባ ላይ በደንብ ማዳመጥ ያለብን ለምንድን ነው? በደንብ ለማዳመጥ ምን ይረዳችኋል?
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 37 ነጥብ 6 እና ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 21 እና ጸሎት