የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 2
  • ከመጋቢት 6-12

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 6-12
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 2

ከመጋቢት 6-12

1 ዜና መዋዕል 23-26

  • መዝሙር 123 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በቤተ መቅደሱ የሚቀርበው አምልኮ በሚገባ ተደራጀ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ዜና 25:7, 8—ይህ ጥቅስ ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር የመዘመርን አስፈላጊነት በተመለከተ ምን ያስተምረናል? (w22.03 22 አን. 10)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ዜና 23:21-32 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያለውን ጥያቄ ለአድማጮች አቅርብ።

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ግለሰቡ ፍላጎት ካሳየ በኋላ የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w11 6/1 14-15—ጭብጥ፦ ክርስቲያኖች መደራጀት ያስፈለጋቸው ለምንድን ነው? (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 101

  • “አደጋ ከደረሰ በኋላ እርዳታ ማበርከት የሚቻለው እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ ቅዳሜ፣ መጋቢት 11 ይጀምራል፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ስለ መጋበዣ ወረቀቱ ይዘት በአጭሩ ተናገር። ጉባኤው ለልዩ ንግግሩ፣ ለመታሰቢያው በዓልና ክልሉን ለመሸፈን ያደረገውን ዝግጅት ተናገር።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 39 እና ተጨማሪ ሐሳብ 3

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 127 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ