የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 12
  • ጥበብ የሚንጸባረቅበትን ምክር ተቀበሉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥበብ የሚንጸባረቅበትን ምክር ተቀበሉ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የአምላክን ሞገስ ማግኘት ይችል ነበር
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
  • ምክር መጠየቅ ያለብን ለምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2025
  • “ልቤ ሁልጊዜ በዚያ ይሆናል”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ንጉሥ ሰለሞን ጥበብ የጎደለው ውሳኔ አደረገ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 12

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ጥበብ የሚንጸባረቅበትን ምክር ተቀበሉ

ሮብዓም ውሳኔ የሚጠይቅ ጉዳይ አጋጥሞት ነበር (2ዜና 10:1-4፤ w18.06 13 አን. 3)

ሮብዓም ምክር ጠየቀ (2ዜና 10:6-11፤ w01 9/1 28-29)

ሮብዓም የተሰጠውን ጥበብ የሚንጸባረቅበት ምክር ባለመቀበሉ እሱም ሆነ ሕዝቡ ለችግር ተዳርገዋል (2ዜና 10:12-16፤ it-2 768 አን. 1)

አንዲት ወጣት እህት ምግብ ቤት ውስጥ አንዲትን በዕድሜ የገፋች እህት በጥሞና ስታዳምጥ።

ብዙውን ጊዜ፣ በዕድሜ ከፍ ያሉና በመንፈሳዊ የጎለመሱ ክርስቲያኖች ብዙ ተሞክሮ ስላላቸው አንድ ሁኔታ የሚያስከትለውን ውጤት ማወቅ ይችላሉ።—ኢዮብ 12:12

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በጉባኤያችን ውስጥ ጥሩ ምክር ሊሰጠኝ የሚችለው ማን ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ