የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 14
  • በይሖዋ ታመኑ—መቼ?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በይሖዋ ታመኑ—መቼ?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ታስታውሳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
  • “በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ‘የድካማችሁን ዋጋ ታገኛላችሁ’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • የሰላሙን ጊዜ በጥበብ ተጠቀሙበት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2020
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 14

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በይሖዋ ታመኑ—መቼ?

አሳ በይሖዋ በመታመኑ አንድን ትልቅ ሠራዊት ማሸነፍ ችሏል (2ዜና 14:9-12፤ w21.03 5 አን. 12)

አሳ በኋላ ላይ ከቀድሞው ያነሰ ሠራዊት ሲገጥመው በሶርያውያን ታምኗል (2ዜና 16:1-3፤ w21.03 5 አን. 13)

አሳ የይሖዋን እርዳታ ሳይጠይቅ በመቅረቱ ይሖዋ አዝኖበታል (2ዜና 16:7-9)

ፎቶግራፎች፦ 1. አንድ ወጣት ሲጠመቅ። 2. ያው ወጣት በቴሌቪዥን ፊት ተቀምጦ የትኛውን ፕሮግራም እንደሚያይ ሲመርጥ።

በሕይወታችን ላይ ትልቅ ለውጥ የሚያመጡ ውሳኔዎችን ስናደርግ በይሖዋ እንታመን ይሆናል። ይሁንና በሌሎች ጊዜያትስ? በመንገዳችን ሁሉ ይሖዋን ግምት ውስጥ ማስገባታችን አስፈላጊ ነው።—ምሳሌ 3:5, 6፤ w21.03 6 አን. 14

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ