የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 2
  • ከግንቦት 1-7

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 1-7
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 2

ከግንቦት 1-7

2 ዜና መዋዕል 17-19

  • መዝሙር 114 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ለሌሎች የይሖዋ ዓይነት አመለካከት ይኑራችሁ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ዜና 17:9—ኢዮሳፍጥ ካደራጀው የትምህርት ዘመቻ ምን ትምህርት እናገኛለን? (w17.03 20 አን. 10-11)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 17:1-19 (th ጥናት 11)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ መጽሐፍ ቅዱስ—ሮም 15:4 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። (th ጥናት 18)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w21.05 17-18 አን. 11-15—ጭብጥ፦ ሰዎች ግድየለሽ ቢሆኑም ምንጊዜም አዎንታዊ ሁኑ። (th ጥናት 16)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 104

  • “ለራሳችሁ የይሖዋ ዓይነት አመለካከት ይኑራችሁ”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 44 ነጥብ 5-6 እና ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 111 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ