የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 4
  • ከግንቦት 8-14

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 8-14
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 4

ከግንቦት 8-14

2 ዜና መዋዕል 20-21

  • መዝሙር 118 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ዜና 21:14, 15—ኤልያስ ስለ ኢዮራም የተናገረው ትንቢት የተፈጸመው እንዴት ነው? (it-1 1271 አን. 1-2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 20:20-30 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ መጽሐፍ ቅዱስ—ራእይ 21:3, 4 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። (th ጥናት 9)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 09 ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 119

  • “ለኢኮኖሚ ቀውስ ተዘጋጅታችኋል?”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ። በሽማግሌ የሚቀርብ። ቅርንጫፍ ቢሮው ወይም የሽማግሌዎች አካል የሰጡት ማሳሰቢያ ካለ ጥቀስ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 45 ነጥብ 1-3

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • የ2023 የክልል ስብሰባ አዲስ መዝሙር እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ