የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 7
  • ከግንቦት 22-28

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 22-28
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 7

ከግንቦት 22-28

2 ዜና መዋዕል 25-27

  • መዝሙር 80 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ ከዚህ እጅግ የሚበልጥ ሊሰጥህ ይችላል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ዜና 26:4, 5—የዖዝያ ምሳሌ በመንፈሳዊ የሚረዳን ጥሩ አማካሪ መኖሩ ያለውን ጥቅም የሚያሳየው እንዴት ነው? (w07 12/15 10 አን. 1-2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 25:1-13 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት አብራራ፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 2)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። ለግለሰቡ ስለ ድረ ገጻችን ንገረው፤ ከዚያም የ jw.org የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 15)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 10 ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 1-3 (th ጥናት 3)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 136

  • የዘላለም ሕይወት ምንም ዓይነት መሥዋዕት ቢከፈልለት አያስቆጭም (ማር 10:29, 30)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ኢየሱስ በማርቆስ 10:29, 30 ላይ የገባው ቃል ምን እንድናደርግ ሊያነሳሳን ይገባል? ኢየሱስ፣ መጀመሪያ ላይ ወንድሞቹ ባያምኑበትም ምን አድርጓል? የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ ቤተሰቦቻችንን በተመለከተ ምን ማስታወስ ይኖርብናል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 46

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 51 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ