የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 12
  • ከሰኔ 19-25

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 19-25
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 12

ከሰኔ 19-25

2 ዜና መዋዕል 34-36

  • መዝሙር 97 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ከአምላክ ቃል የተሟላ ጥቅም እያገኛችሁ ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ዜና 35:20-23—ጥሩው ንጉሥ ኢዮስያስ ካጋጠመው ነገር ምን የማስጠንቀቂያ ትምህርት እናገኛለን? (w17.03 26-27 አን. 15-17)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 35:1-14 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክተህ “እዚህ ጽሑፍ ላይ ካለው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተሟላ ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?” የሚለውን ክፍል በአጭሩ ተመልከቱ። (th ጥናት 7)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለግለሰቡ ስለ ድረ ገጻችን ንገረው፤ ከዚያም የ​jw.org የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 11)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w17.09 25-26 አን. 7-10—ጭብጥ፦ የአምላክ ቃል ያለውን ኃይል በአገልግሎት ላይ ተጠቀሙበት። (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 96

  • “በድምፅ የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ በሚገባ እየተጠቀማችሁበት ነው?”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 48 ነጥብ 5 እና ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 117 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ