የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መስከረም ገጽ 2
  • ከመስከረም 4-10

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመስከረም 4-10
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መስከረም ገጽ 2

ከመስከረም 4-10

አስቴር 1–2

  • መዝሙር 137 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “እንደ አስቴር ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • አስ 2:5—ስለ መርዶክዮስ የሚገልጸውን የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ሊደግፍ የሚችል ምን ማስረጃ ተገኝቷል? (w22.11 31 አን. 3-6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) አስ 1:13-22 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ የአምላክ መንግሥት—ማቴ 6:9, 10 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። (th ጥናት 1)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w20.11 12-14 አን. 3-7—ጭብጥ፦ ከኢየሱስና ከመላእክት የሚገኝ እርዳታ። (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 106

  • እኩዮችህ ምን ይላሉ?—ቁመና፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ለመልካችን ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ ከባድ ሊሆን የሚችለው ለምንድን ነው?

    በ1 ጴጥሮስ 3:3, 4 ላይ የሚገኘው መሠረታዊ ሥርዓት ለራሳችን ሚዛናዊ አመለካከት ለመያዝ የሚረዳን እንዴት ነው?

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (10 ደቂቃ) ለመስከረም ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 56 እና ተጨማሪ ሐሳብ 6 እና 7

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 101 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ