የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መስከረም ገጽ 10
  • ከጥቅምት 16-22

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 16-22
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መስከረም ገጽ 10

ከጥቅምት 16-22

ኢዮብ 6–7

  • መዝሙር 33 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ሕይወት መራራ ሲሆን”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 6:29—ወንድሞቻችንን በተሳሳተ መንገድ እንዳንረዳቸው ምን ይረዳናል? (w20.04 17 አን. 10)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢዮብ 6:1-21 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 7)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 11)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w22.01 12-13 አን. 15-18—ጭብጥ፦ እንደ ያዕቆብ ውጤታማ በሆነ መንገድ አስተምሩ—ውጤታማ ምሳሌዎች ተጠቀሙ። (th ጥናት 8)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 144

  • “ይሖዋ መንፈሳቸው የተደቆሰባቸውን ያድናል”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ክፍል 4 ክለሳ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 143 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ