ከታኅሣሥ 11-17
ኢዮብ 25–27
መዝሙር 34 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ንጹሕ አቋምን ለመጠበቅ ፍጹም መሆን አያስፈልግም”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ኢዮብ 26:14—ስለ ፍጥረት የምናውቀው ኢምንት ነገር ይሖዋን በተመለከተ ምን ያስገነዝበናል? (w16.11 9 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢዮብ 25:1–26:14 (th ጥናት 12)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 1)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ከjw.org ላይ የሚፈልገውን ርዕሰ ጉዳይ ማግኘት የሚችለው እንዴት እንደሆነ ለግለሰቡ አሳየው። (th ጥናት 17)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 13 ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 1-3 (th ጥናት 15)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በአስተሳሰብ ንጹሕ አቋምን መጠበቅ”፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (10 ደቂቃ) ለታኅሣሥ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) bt ምዕ. 3 አን. 4-11
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 57 እና ጸሎት