ከታኅሣሥ 25-31
ኢዮብ 30–31
መዝሙር 28 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ኢዮብ የሥነ ምግባር ንጽሕናውን የጠበቀው እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ኢዮብ 31:35—አንድ ሰው ያሳሰበውን ነገር ሲነግረን እንደ ኢዮብ ወዳጆች ከመሆን መቆጠብ የምንችለው እንዴት ነው? (w05 11/15 11 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢዮብ 31:15-40 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት ለግለሰቡ ንገረው፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 1)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ግለሰቡ በስብሰባችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ፤ ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) g16.4 8-9—ጭብጥ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ግብረ ሰዶም ያለውን አቋም ማስረዳት የምችለው እንዴት ነው? (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የብልግና ምስሎችን መመልከት መጥፎ የሆነው ለምንድን ነው?”፦ (7 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (8 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) bt ምዕ. 4 አን. 1-8
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 74 እና ጸሎት