የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb25 መጋቢት ገጽ 3
  • ከመጋቢት 10-16

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 10-16
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
mwb25 መጋቢት ገጽ 3

ከመጋቢት 10-16

ምሳሌ 4

መዝሙር 36 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የመጠበቂያ ማማው ላይ ቆሞ ከታች ያሉት የበር ጠባቂዎች የከተማዋን በሮች እንዲዘጉ እያዘዘ ያለ ጠባቂ።

ጠላት ወደ አንዲት ከተማ ሲጠጋ የከተማዋ ጠባቂዎች አፋጣኝ ምላሽ ሲሰጡ

1. “ልብህን ጠብቅ”

(10 ደቂቃ)

“ልብ” የሚለው ቃል ውስጣዊ ማንነትን ያመለክታል (መዝ 51:6፤ w19.01 15 አን. 4)

ልባችንን የመጠበቅ ጉዳይ በጣም ሊያሳስበን ይገባል (ምሳሌ 4:23ሀ፤ w19.01 17 አን. 10-11፤ 18 አን. 14፤ ሥዕሉንም ተመልከት)

ሕይወታችን የተመካው በምሳሌያዊ ልባችን ሁኔታ ላይ ነው (ምሳሌ 4:23ለ፤ w12 5/1 32 አን. 2)

አንድ ወንድም ስልኩ ላይ መጥፎ ነገር ሲመጣበት እንዳያይ ፊቱን ሲያዞር።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 4:18—ይህ ጥቅስ አንድ ክርስቲያን ከሚያደርገው መንፈሳዊ እድገት ጋር በተያያዘ የሚሠራው እንዴት ነው? (w21.08 8 አን. 4)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) ምሳሌ 4:1-18 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ሲሰጠው ፍላጎት አሳይቷል። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 5)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። አንድን የምታውቀውን ሰው በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 3)

6. እምነታችንን ማብራራት

(5 ደቂቃ) ሠርቶ ማሳያ። ijwfq ርዕስ 19—ጭብጥ፦ የይሖዋ ምሥክሮች በዓለ ትንሣኤን የማያከብሩት ለምንድን ነው? (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 4)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 16

7. ለመጋቢት ወር የተዘጋጀው ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች

(10 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት።

8. የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ ቅዳሜ፣ መጋቢት 15 ይጀምራል

(5 ደቂቃ) በአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ የሚቀርብ ንግግር። ጉባኤው ከዘመቻው፣ ከልዩ ንግግሩና ከመታሰቢያው በዓል ጋር በተያያዘ ያደረገውን ዝግጅት ግለጽ። ሁሉም አስፋፊዎች በመጋቢትና በሚያዝያ ወራት የአገልግሎት እንቅስቃሴያቸውን እንዲያሳድጉ አበረታታ።

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 23 አን. 16-19፣ በገጽ 188 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 76 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ