የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb25 ሐምሌ ገጽ 2-3
  • ከሐምሌ 7-13

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 7-13
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
mwb25 ሐምሌ ገጽ 2-3

ከሐምሌ 7-13

ምሳሌ 21

መዝሙር 98 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ለሰመረ ትዳር የሚረዱ ጠቃሚ መሠረታዊ ሥርዓቶች

(10 ደቂቃ)

በችኮላ ወደ ትዳር አትግቡ (ምሳሌ 21:5፤ w03 10/15 4 አን. 5)

አለመግባባት ሲያጋጥማችሁ ትሕትና አሳዩ (ምሳሌ 21:2, 4፤ g 7/08 7 አን. 2)

የትዳር ጓደኛችሁን በትዕግሥትና በደግነት ያዙ (ምሳሌ 21:19፤ w06 9/15 28 አን. 13)

አንድ ባል፣ ሚስቱ ሐሳቧን ስትገልጽ በትዕግሥት ሲያዳምጣት።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 21:31—ይህ ጥቅስ በራእይ 6:2 ላይ ያለውን ትንቢት ለመረዳት የሚያግዘን እንዴት ነው? (w05 1/15 17 አን. 9)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) ምሳሌ 21:1-18 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 3)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 3)

6. እምነታችንን ማብራራት

(5 ደቂቃ) ሠርቶ ማሳያ። ijwfq ርዕስ 54—ጭብጥ፦ የይሖዋ ምሥክሮች ስለ ፍቺ ምን አመለካከት አላቸው? (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 3)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 132

7. በትዳራችሁ ውስጥ አክብሮት አሳዩ

(15 ደቂቃ) ውይይት።

“ለሰመረ ትዳር፦ አክብሮት ማሳየት” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ሥዕል። አንዲት እህት ባሏ ሶፋ ላይ ተቀምጦ እያነበበ የሚጠጣ ነገር ስታመጣለት።

ትዳር በምትመሠርቱበት ጊዜ የትዳር አጋራችሁን ለመውደድና ለማክበር በይሖዋ ፊት ቃለ መሐላ ትገባላችሁ። በመሆኑም የትዳር አጋራችሁን የምትይዙበት መንገድ ከይሖዋ ጋር ያላችሁን ዝምድና ይነካዋል።—ምሳሌ 20:25፤ 1ጴጥ 3:7

ለሰመረ ትዳር፦ አክብሮት ማሳየት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦

  • ለትዳር አጋር አክብሮት ማሳየት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

  • ይበልጥ አክብሮት ለማሳየት የትኞቹን ማስተካከያዎች ማድረግ ሊኖርብን ይችላል?

  • የትኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ሊረዱን ይችላሉ?

  • ለትዳር አጋራችን አክብሮት ማሳየት የምንችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

  • ከትዳር ጓደኛችን ጋር በተያያዘ በምን ላይ ማተኮር ይኖርብናል? ለምንስ?

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 28 አን. 16-22

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 72 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ