ከሐምሌ 21-27
ምሳሌ 23
መዝሙር 97 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ከአልኮል መጠጥ ጋር የተያያዙ ጠቃሚ መሠረታዊ ሥርዓቶች
(10 ደቂቃ)
የአልኮል መጠጥ ለመጠጣት ከወሰናችሁ ከመጠን በላይ አትጠጡ (ምሳሌ 23:20, 21፤ w04 12/1 19 አን. 5-6)
ስካር የሚያስከትለውን መዘዝ አስቡ (ምሳሌ 23:29, 30, 33-35፤ w10 1/1 5 አን. 2-3)
መጠጥ ጉዳት አያደርስብኝም ብላችሁ በማሰብ አትታለሉ (ምሳሌ 23:31, 32)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ምሳሌ 23:21—ከመጠን በላይ በመወፈርና በሆዳምነት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? (w04 11/1 31 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ምሳሌ 23:1-24 (th ጥናት 5)
4. ውይይት መጀመር
(2 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 5)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(5 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት እንደምናስጠና አሳየው። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 5)
6. ደቀ መዛሙርት ማድረግ
(5 ደቂቃ) ቅዱስ ጽሑፋዊ ያልሆነ ልማድን ለማሸነፍ እየታገለ ያለን ጥናት አበረታታ። (lmd ምዕራፍ 12 ነጥብ 4)
መዝሙር 35
7. የአልኮል መጠጥ ላቅርብ?
(8 ደቂቃ) ውይይት።
እንደ ሠርግ ባሉት ግብዣዎች ላይ የአልኮል መጠጥ መቅረብ ይኖርበታል? ይህ ለጋባዡ የተተወ የግል ውሳኔ ነው። ሆኖም ጋባዡ ይህን ውሳኔ ከማድረጉ በፊት የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶችን ማመዛዘንና ሁኔታውን በጥንቃቄ ማጤን ይኖርበታል።
የአልኮል መጠጥ ማቅረብ ይኖርብኝ ይሆን? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦
የሚከተሉት የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ጋባዦች የአልኮል መጠጥ ለማቅረብ ወይም ላለማቅረብ እንዲወስኑ የሚረዷቸው እንዴት ነው?
ዮሐ 2:9—ኢየሱስ በሠርግ ድግስ ላይ ውኃውን ወደ ወይን ጠጅ ቀይሯል።
1ቆሮ 6:10—“ሰካራሞች . . . የአምላክን መንግሥት አይወርሱም።”
1ቆሮ 10:31, 32—“ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ . . . ሁሉንም ነገር ለአምላክ ክብር አድርጉ። . . . እንቅፋት አትሁኑ።”
የትኞቹን ሁኔታዎች ከግምት ማስገባት ያስፈልጋል?
ጥሩ ውሳኔ ለማድረግ ‘የማሰብ ችሎታችንን’ ተጠቅመን የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶችን ማመዛዘን ያለብን ለምንድን ነው?—ሮም 12:1፤ መክ 7:16-18
8. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(7 ደቂቃ)
9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) lfb ትምህርት 2፣ የክፍል 2 ማስተዋወቂያ እና ትምህርት 3