JW ላይብረሪ እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
ይህን ያውቁ ኖሯል?
አምላክ ስለ ንጽሕና የሰጣቸው ሕጎች ከዘመኑ የቀደሙ ናቸው
የጥንቱ የእስራኤል ብሔር፣ አምላክ ስለ ንጽሕና የሰጣቸውን ከዘመኑ የቀደሙ ሕጎች በመጠበቁ ተጠቅሟል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ሳይንስ እና መጽሐፍ ቅዱስ > ከሳይንስ አንጻር የመጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛነት በሚለው ሥር ይገኛል።
የወጣቶች ጥያቄ
ወላጆቼ ስላወጧቸው ሕጎች ከእነሱ ጋር መነጋገር የምችለው እንዴት ነው?
ወላጆችህን በአክብሮት ማነጋገር የምትችለው እንዴት እንደሆነ አንብብ፤ ይህን ስታደርግ አስገራሚ ውጤት ልታገኝ ትችላለህ።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።