የጥናት እትም
ግንቦት 2020
ከሐምሌ 6–ነሐሴ 2, 2020 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2020 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
በድንጋይ የተመሰለው የአምላክ መንግሥት፣ በግዙፉ ምስል የተወከሉትን ሰብዓዊ መንግሥታት በአርማጌዶን ጦርነት ያጠፋል (የጥናት ርዕስ 20 አንቀጽ 11ን ተመልከት)