JW ላይብረሪ እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
ተሞክሮዎች
“ይሖዋን ለማገልገል አቅሜ የፈቀደውን ሁሉ አደርጋለሁ”
ኢርማ ዕድሜያቸው ወደ 90 ዓመት ቢጠጋም ስለ መጽሐፍ ቅዱስ በሚገልጹ ደብዳቤዎቻቸው አማካኝነት የብዙዎችን ልብ መንካት ችለዋል።
JW ላይብረሪ ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > ተሞክሮዎች በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ስለ እኛ > ተሞክሮዎች > የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት መናገር በሚለው ሥር ይገኛል።
የወጣቶች ጥያቄ
ስፖርት የመሥራት ፍላጎት እንዲኖረኝ ምን ላድርግ?
አዘውትሮ ስፖርት መሥራት ጤንነትን ከማሻሻል ባለፈ ሌላ ጥቅም አለው?
JW ላይብረሪ ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።