የጥናት እትም
ሐምሌ 2020
ከነሐሴ 31–መስከረም 27, 2020 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2020 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
ዳዊት ከጎልያድ ጋር ሲፋለም፣ ድክመት የሚመስለውን ነገር የአምላክን ኃይል ለማየት ወደሚያስችል አጋጣሚ ቀይሮታል (የጥናት ርዕስ 29 አንቀጽ 11ን ተመልከት)