የጥናት እትም
ኅዳር 2020
ከጥር 4-31, 2021 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2020 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
ባሕር ላይ ከባድ ማዕበል በገጠማቸው ወቅት፣ አንድ መልአክ በመርከቡ ላይ የተሳፈሩት ሁሉ ከዚህ አደገኛ ጉዞ እንደሚተርፉ ለጳውሎስ ማረጋገጫ ሰጥቶታል (የጥናት ርዕስ 46 አንቀጽ 5ን ተመልከት)