የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp21 ቁጥር 2 ገጽ 3
  • አዲስ ዓለም ያስፈልገናል!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አዲስ ዓለም ያስፈልገናል!
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ወረርሽኝ ምን ይላል?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • አንተ ምን ለውጥ ታመጣ ነበር?
    ንቁ!—2012
  • የአየሩ ጠባይ እንዲህ የሚለዋወጠው ለምንድን ነው?
    ንቁ!—2003
  • ውጊያው የሚያበቃው መቼ ነው?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
    ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2021
wp21 ቁጥር 2 ገጽ 3
አንድ ሰው፣ የሚያስጨንቁ ዜናዎችን ላለማየት ፊቱን ሲያዞር። ስለ ጦርነት፣ በሽታ፣ ድህነት፣ ዓመፅና ሌሎች አስጨናቂ ሁኔታዎች የሚዘግቡ ዜናዎች ሲዥጎደጎዱበት ይታያል።

አዲስ ዓለም ያስፈልገናል!

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የሆኑት አንቶኒዮ ጉቴሬዝ “ዓለማችን ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ናት” ብለዋል። ይህ አባባል እውነት እንደሆነ ይሰማሃል?

በዜና የምናየውና የምንሰማው ነገር በአብዛኛው አስጨናቂ ነው፤ የሚከተሉትን ነገሮች እንደ ምሳሌ ማንሳት ይቻላል፦

  • በሽታና ወረርሽኝ

  • የተፈጥሮ አደጋዎች

  • ድህነትና ረሃብ

  • የአካባቢ ብክለትና የምድር ሙቀት መጨመር

  • ወንጀል፣ ዓመፅና ሙስና

  • ጦርነት

አዲስ ዓለም እንደሚያስፈልገን ግልጽ ነው። መጪው አዲስ ዓለም ውስጥ እንደሚከተሉት ያሉ ነገሮች ቢኖሩ ደስ ይለናል፦

  • የተሟላ ጤንነት

  • ከስጋት ነፃ የሆነ ሕይወት

  • የተትረፈረፈ ምግብ

  • ከብክለት የጸዳ አካባቢ

  • ፍትሕ ለሁሉም ሰው

  • ዓለም አቀፍ ሰላም

ሆኖም አዲስ ዓለም ይመጣል ስንል ምን ማለታችን ነው?

አሁን የምንኖርበት ዓለም ምን ይሆናል?

በመጪው አዲስ ዓለም ውስጥ ለመኖር ምን ማድረግ ይኖርብናል?

ለእነዚህና ተዛማጅ ለሆኑ ሌሎች ጥያቄዎች መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን የሚያጽናና መልስ በዚህ መጽሔት ላይ ማንበብ ትችላለህ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ