JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
የወጣቶች ጥያቄ
ሕሊናህ ያለህን የሥነ ምግባር አቋምና ምን ዓይነት ሰው እንደሆንክ ያሳያል። ሕሊናህ ስለ አንተ ምን ይላል?
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።
በእምነታቸው ምሰሏቸው
ኢየሱስ ትንሣኤ ካገኘ በኋላ ካዩት የመጀመሪያዎቹ ደቀ መዛሙርት አንዷ መግደላዊቷ ማርያም ነች። ማርያም ይህን ምሥራች ለሌሎች የመናገር መብት ተሰጥቷታል።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > በእምነታቸው ምሰሏቸው በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > በእምነታቸው ምሰሏቸው በሚለው ሥር ይገኛል።