የጥናት እትም
ሚያዝያ 2021
ከሰኔ 7–ሐምሌ 4, 2021 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2021 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
ኢየሱስ የእሱን ሞት ቀለል ባለ ዝግጅት አማካኝነት ማስታወስ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ ለደቀ መዛሙርቱ አሳይቷቸዋል (የጥናት ርዕስ 16 አንቀጽ 16ን ተመልከት)