JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
ለቤተሰብ
የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የምትጠቀሙበት መንገድ በትዳራችሁ ላይ አዎንታዊ ወይም አሉታዊ ውጤት ሊኖረው ይችላል። ቴክኖሎጂ በትዳራችሁ ላይ ምን ዓይነት ተጽዕኖ እያደረገ ነው?
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > ለቤተሰብ በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > ለቤተሰብ በሚለው ሥር ይገኛል።
ከታሪክ ማኅደራችን
የተለያዩ አገሮች ባለሥልጣናት፣ የይሖዋ ምሥክሮች መሠረተ ትምህርትን ለማስፋፋት ጥረት በማድረጋቸው አመስግነዋቸዋል።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > ከታሪክ ማኅደራችን በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > ከታሪክ ማኅደራችን በሚለው ሥር ይገኛል።