JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
ተሞክሮዎች
ለአንድ ሰው የተጀመረው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለብዙዎች ተረፈ
በጓቴማላ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች የኬክቺ ቋንቋ ተናጋሪ ለሆኑ በርካታ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት ማስተማር ችለዋል።
JW Library ላይ ተከታታይ ርዕሶች > የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች > የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት መናገር በሚለው ሥር ይገኛል።
የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
የኢንተርኔት አገልግሎት የሌላቸው ብዙ የይሖዋ ምሥክሮች ጽሑፎችንና ቪዲዮዎችን ማውረድ ችለዋል።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው? በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው? በሚለው ሥር ይገኛል።