የጥናት እትም
ጥቅምት 2021
ከታኅሣሥ 6, 2021–ጥር 2, 2022 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2021 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
ኖኅ ለብዙ ዓመታት በታማኝነት ቢሰብክም፣ አብረውት ወደ መርከቡ የገቡት የቤተሰቡ አባላት ብቻ ነበሩ። ያም ቢሆን ኖኅ አምላክን በመታዘዝ የተሰጠውን ሥራ አከናውኗል! (የጥናት ርዕስ 43 አንቀጽ 11ን ተመልከት)