የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w22 ጥር ገጽ 1-32
  • የጥናት እትም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የጥናት እትም
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
w22 ጥር ገጽ 1-32
መጠበቂያ ግንብ የጥናት እትም፣ ጥር 2022።

የጥናት እትም

ጥር 2022

ከየካቲት 28–ሚያዝያ 3, 2022 የሚጠኑ ርዕሶች

© 2021 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania

የ2022 የዓመት ጥቅስ፦

“ይሖዋን የሚሹ . . . መልካም ነገር አይጎድልባቸውም።”—መዝ. 34:10

ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ ​donate.​jw.org​ን ተመልከት።

ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።

ሽፋኑ፦

በታላቁ መከራ ወቅት የማጎጉ ጎግ ሠራዊት ቤታችን መጥተው ጥቃት ይሰነዝሩብን ይሆናል። ሆኖም ኢየሱስና መላእክቱ ይህን እንደሚመለከቱና ጥበቃ እንደሚያደርጉልን መተማመን እንችላለን (የጥናት ርዕስ 1 አንቀጽ 13⁠ን ተመልከት)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ