JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች
ቨርጂኒያ ከ23 ዓመት በላይ፣ ሎክድ ኢን ሲንድሮም በተባለ በሽታ ስትሠቃይ ቆይታለች፤ ሆኖም ስለ ወደፊቱ ጊዜ ያላት ተስፋ መጽናኛና ጥበቃ ሆኗታል።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች > አስቸጋሪ ሁኔታዎችን መቋቋም በሚለው ሥር ይገኛል።
በእምነታቸው ምሰሏቸው
ነቢዪቷ ሚርያም የእስራኤልን ሴቶች በመምራት በቀይ ባሕር ዳርቻ የድል መዝሙር ዘመረች። የእሷ ታሪክ ድፍረትን፣ እምነትንና ትሕትናን አስመልክቶ ያስተምረናል።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > በእምነታቸው ምሰሏቸው በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > በእምነታቸው ምሰሏቸው በሚለው ሥር ይገኛል።