የጥናት እትም
ግንቦት 2022
ከሐምሌ 4–ነሐሴ 7, 2022 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2022 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
ራእይ ምዕራፍ 21 ላይ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የተባለችው ምሳሌያዊት ከተማ “ከሰማይ ከአምላክ ዘንድ ስትወርድ” ታይታለች። በሺው ዓመት ግዛት ወቅት ታዛዥ ለሆኑ የሰው ልጆች የተትረፈረፈ በረከት ታፈስሳለች (የጥናት ርዕስ 21 ከአንቀጽ 14-16ን ተመልከት)