JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
“እስከ ምድር ዳር ድረስ” የሚሰብኩ ሚስዮናውያን
በዓለም ዙሪያ ከ3,000 የሚበልጡ የመስክ ሚስዮናውያን አሉ። እነዚህ ሚስዮናውያን የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ለማሟላት የሚውለው ገንዘብ የሚገኘው ከየት ነው?
ለቤተሰብ
ሥራችሁ በትዳራችሁ ውስጥ ጣልቃ እንዳይገባ ለማድረግ የሚረዷችሁ አምስት ጠቃሚ ምክሮች።
የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች
የአንድ ትምህርት ቤት አስተማሪዎች ስለ ናዚ ማጎሪያ ካምፕ ሲያስተምሩ የይሖዋ ምሥክሮችን የሚጠቅሱት ለምንድን ነው?