የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w22 ነሐሴ ገጽ 32
  • JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
w22 ነሐሴ ገጽ 32

JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች

የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች

ኑሯችንን ቀላል ለማድረግ ወሰንን

ማዲያን እና ማርሴላ ያዩትን ሁሉ መግዛትና በዕዳ መዘፈቅ ሕይወታቸውን ውጥረት ውስጥ እንደከተተው ተገነዘቡ፤ በሌላ በኩል ግን ሰዎችን ስለ አምላክ ማስተማር እውነተኛ ደስታ አስገኝቶላቸዋል።

ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች

በከባድ የአየር ሁኔታዎች የተነሳ ለችግር ስትዳረግ መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳህ ይችላል?

የመጽሐፍ ቅዱስ ምክር የተፈጥሮ አደጋ ከመከሰቱ በፊት፣ በሚከሰትበት ወቅትና ከዚያ በኋላ ምን ማድረግ እንደምትችል ይጠቁምሃል።

ለቤተሰብ

ወላጆች ስለ ሕፃናት ማቆያ ማዕከላት ምን ማወቅ ይኖርባቸዋል?

ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ሕፃናት ማቆያ ማዕከል ለመላክ ከመወሰናቸው በፊት ጥቅሙንና ጉዳቱን በጥንቃቄ ማመዛዘን አለባቸው። በዚህ ርዕስ ውስጥ ያሉት ጥያቄዎች ለልጆቻችሁ የሚበጅ ውሳኔ ለማድረግ ይረዷችኋል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ