JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
በዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ወቅት ዓለም አቀፍ እርዳታ መስጠት
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት የትኞቹን የእርዳታ ሥራዎች አከናውነናል? የይሖዋ ምሥክሮችንም ሆነ የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ ሰዎችን ያስገረሙ የእርዳታ ሥራዎቻችንን ተመልከት።
ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች
ፍትሐዊ የኢኮኖሚ ሥርዓት የሚኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
የሰው ልጆች የሁሉንም ሰው ፍላጎት የሚያሟላ የኢኮኖሚ ሥርዓት መዘርጋት አልቻሉም። መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክ ለችግሩ የሚሰጠውን እልባት ይናገራል።
የወጣቶች ጥያቄ
መጽሐፍ ቅዱስ ሊጠቅመኝ የሚችለው እንዴት ነው?—ክፍል 1፦ መጽሐፍ ቅዱስን መመርመር
ውድ በሆኑ ጌጣ ጌጦች የተሞላ አንድ ጥንታዊ ሣጥን ብታገኝ ውስጡ ያለውን ለማየት አትጓጓም? መጽሐፍ ቅዱስም ውድ በሆኑ ጌጣ ጌጦች እንደተሞላ ሣጥን ነው። ውስጡ ብዙ ሀብት ይዟል።