የጥናት እትም
ጥር 2023
ከየካቲት 27–ሚያዝያ 2, 2023 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2022 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የ2023 የዓመት ጥቅስ፦
“የቃልህ ፍሬ ነገር እውነት ነው።”—መዝ. 119:160
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
የተካኑ የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ገልባጮች የአምላክን ቃል በትክክል ለመገልበጥ ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል (የጥናት ርዕስ 1፣ አንቀጽ 5ን ተመልከት)