የጥናት እትም
ታኅሣሥ 2023
ከየካቲት 5–መጋቢት 3, 2024 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2023 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
ከቅዱሳን መጻሕፍት የተማሩና የተማሩትን ነገር በሥራ ላይ ያዋሉ በርካታ ወጣት ሴቶችና ወንዶች የጎለመሱ ክርስቲያኖች መሆን ችለዋል (የጥናት ርዕስ 52 አንቀጽ 21 እና የጥናት ርዕስ 53 አንቀጽ 19-20)