የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w24 መስከረም ገጽ 1-32
  • የጥናት እትም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የጥናት እትም
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
w24 መስከረም ገጽ 1-32
ኢየሱስ ከምድር በላይ ዙፋን ላይ ተቀምጦ ሁለት የሰዎች ቡድኖችን እየተመለከተ ነው። ምስሎች፦ ወንድሞችና እህቶች ይሖዋን ሲያመልኩ። 1. ታብሌት የያዘች እህት ወደ ሰማይ ቀና ብላ እየተመለከተች። 2. ባልና ሚስት መጽሐፍ ቅዱስ እያነበቡ። 3. ወንድሞችና እህቶች በቲኦክራሲያዊ የግንባታ ሥራ እየተካፈሉ። 4. አንድ ወንድም የታሰረበት ክፍል ውስጥ ሆኖ እየጸለየ። 5. በዕድሜ የገፉ እህት ስብሰባ ላይ ሐሳብ ሲሰጡ። 6. ሆስፒታል የተኛች እህት ለአንዲት የጤና ባለሙያ ትራክት ስታበረክት። 7. አባት ከቤተሰቡ ጋር እያጠና። ምስሎች፦ ወንዶችና ሴቶች የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች የሚቃረን ነገር ሲያደርጉ። 1. ቁማር ቤት ውስጥ ያለ ሰው እየጸለየ። 2. አንድ ሰውዬ ሴት ሲደበድብ። 3. በቁጣ የተሞሉ ሰልፈኞች። 4. በመኪና ማቆሚያ ስፍራ፣ ሽጉጥ የያዘ ሰው አንዲትን ሴት ሲከተላት። 5. አንድ ቄስ ወታደሮች ሲባርክ። 6. አንዲት ሴት አደገኛ ዕፅ ስትወስድ።

የጥናት እትም

መስከረም 2024

ከኅዳር 11–ታኅሣሥ 8, 2024 የሚጠኑ ርዕሶች

© 2024 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania

ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.org​ን ተመልከት።

ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ